Medical facility support program
ሆስፒታላችን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያከናውናቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ ስጦታ ማበርከት ሲሆን ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ክፍል ለስብሰባ የሚሆኑ ወንበሮች በስጦታ አበርክተናል፡፡ ለዚህም የምስጋና ምስክር ወረቀት ከክፍሉ ኃላፊ ከዶ/ር ሲሳይ ግዛው እጅ ተቀብለናል ።