Medical facility support program

ሆስፒታላችን  ማህበራዊ  ኃላፊነቱን  ለመወጣት  ከሚያከናውናቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ  ስጦታ ማበርከት ሲሆን ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ክፍል  ለስብሰባ የሚሆኑ ወንበሮች  በስጦታ አበርክተናል፡፡  ለዚህም የምስጋና ምስክር ወረቀት ከክፍሉ ኃላፊ ከዶ/ር ሲሳይ ግዛው እጅ ተቀብለናል ።